suhedoon

a blog who has high-quality

Soo hel

ከፈለ ጋቹ!.✅
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ
ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0912828282 ከሆነ ወደ
*21*0912828282# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!
💠ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ
ቁጥር ያስገቡ
#21# ብለው
#21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳ ል
ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ናል
💠ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
#61# ይደውሉ
 💓 ይደውሉ!
ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
💠ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ጥፋት
ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ!
ለማወቅ *#43# መደወል
💠ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ሲ ፈልጉ
#31#"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል
#31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእ ኛ አገር
ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል::


#ያለውን_ያገኘውን_ያካፈለ_እጥፍ_ይሆንለታል!!!


@techwitheyobb
@techwitheyobb
@techwitheyobb